የየኔፔይ መግለጫ

ስለድርጅታችን በአጭሩ

የኔፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ በ2015 እ.ኤ.አ በ7 ወጣት ስራ ፈጣሪዎች የተመሰረተ ድርጅት ሲሆን ዋና አላማው በፋይናንስ ቴክኖሎጂው ዘርፍ ለውጥ ፈጣሪ የሆኑ የተለያዩ መተግበሪያዎችንን በመስራት የመሪነት ሚናውን መጫወትና የሃገራችንን የፋይናንስ ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ ወደፊት ማራመድ ነው::


ድርጅታችን በፋይናንስ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ዘርፍ ላይ እየሰራ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ውስጥ እየሰሩ ላሉ የንግድ ተቋማት ፈጣን ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ቀላል የሆነ የኦንላይን መክፍያ መተግበሪያን ለገበያው እያስተዋወቅ ይገኛል::

ቡድናችንን ይተዋወቁ

የመስራች ቡድናችን

sisay getnet

Sisay Getnet
CEO and Founder

ስለ Sisay የበለጠ ይመልከቱ

ermias haileyesus

Ermias Haileyesus
CTO and Co-Founder

ስለ Ermias የበለጠ ይመልከቱ

tinsae mekbib

Tinsae Mekbib
Security & Mobile Development Engineer and Co-Founder

ስለ Tinsae የበለጠ ይመልከቱ

dawit bahre

Dawit Bahre
Digital Creative Officer and Co-Founder

ስለ Dawit የበለጠ ይመልከቱ

natan tadesse

Natan Taddesse
Web Technologies Engineer and Co-Founder

ስለ Natan የበለጠ ይመልከቱ

nurhassen mensur

Nurhassen Mensur
Business Dev. & Communications Officer and Co-Founder

ስለ Nurhassen የበለጠ ይመልከቱ

feleke araya

Feleke Araya
Sales & Marketing Officer and Co-Founder

ስለ Feleke የበለጠ ይመልከቱ

ahmed mohammed

Ahmed Mohammed
Mobile Development Engineer and Co-Founder

ስለ Ahmed የበለጠ ይመልከቱ