የማብራሪያ ድረገጻችን ከየኔፔይ ጋር እንዴት መገናኘት እንደሚችሉ የሚያሳዩ ገለፃዎችንና ምሳሌዎችን ይዟል:: የእርስዎን ጥያቄዎች የሚያስተናግዱ ስልኮችና ኢሜይሎችም አዘጋጅተናል::
የማብራሪያ ድረገጻችን ላይ በተለያዩ የዴቨሎፕመንት ቋንቋዎች የተጻፉ እንዴት ከየኔፔይ ጋር መገናኘት እንደሚችሉ የሚያሳዩ ምሳሌዎችን ያገኛሉ::
ከየኔፔይ ጋር ያገናኙበትን መንገድ ለመሞክር የሚያስችልዎ ድረገጽ አዘጋጅተናል:: እዚህ ላይ ከሞከሩ በኋላ ወደደንበኞችዎ መድረስ ይችላሉ::
የርስዎ ድረገጽ የሾፒንግ ካርት የሚጠቀም ከሆነ ቀድሞ ከተዘጋጁ ማገናኛዎች ውስጥ በመምረጥ በቀላሉ በየኔፔይ ክፍያዎችን መቀበል መጀመር ይችላሉ:: ያሉት ላይም በመጨመር ሊረዱን ይችላሉ::
Visit our Github page and navigate through the available SDKs and Plugins to help you integrate your applications and start accepting payments instantly. We believe in collaboration so contribute on our repos and help us grow.
Go to GitHubOur dedicated sandbox environment let's you create testing accounts and make dummy transactions to see if your integration is working as expected. Once satisfied, move to production seamlessly.
Go to Sandbox